There are no articles in this category. If subcategories display on this page, they may have articles.
ለተጨማሪ መረጃ በአዲስ አበባ የባሃኢማእከል በሚገኘው ቤተ-መጽሐፍት የተለያዩ የመንፈሳዊ መጻሕፍት ስብስብ ጥራዞች ያገኛሉ ። ስብስቡ የባሃኢ ቅዱሳን ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ጽሑፎችን ፣ እንዲሁም የብሬይል መጻሕፍትን ፣ ፖስተሮችን ፣ ኦዲዮና ቪዲዮ ካሴቶችን እና ሲዲ-ሮሞችን ያካትታል ፡፡
ቤተመፃህፍቱ የባሃይን እምነት የሚመለከቱ ወይም የሚዛመዱ ጽሑፎችን ያተኮረ የተከማቸ ቤተ መጻሕፍት ነው ። በተጨማሪም ከአማርኛና ከእንግሊዝኛ ውጭ ባሉ ቋንቋዎች የተለያዩ መፅሀፍትን ያገኛሉ።
አድራሻ፡ Cape Verde St አሌክሳንድሪያ አፓርትመንት ፊት ለፊትከትንሳኤ ህንፃ አጠገብስልክ፡ 011662 7751ኢሜይል፡ nsa.bahais.ethiopia@gmail.comፖ.ሣ.ቁጥር 102ክፍት፡ ሰኞ - አርብሰዓቶች፡ 2፡30 - 11፡30አዲስ አበባኢትዮጵያ
© 2025 Bahá'ís of Ethiopia